Health Information
The poster developed by Lydia Damte, Public Health Science Graduate of Georgia State University.
https://docs.google.com/document/d/1rlbrdanUFf96364vkEAJWdNAkCA_YGSZzXIfUQO3tNg/edit?usp=sharing
In Ethiopia, 2.7 million people are living with low vision, 1.2 are blind. The causes outlined in this report include active trachoma or trichiasis, avoidable causes, catacts, or simply from needing corrective glasses. About half the blindness cases are from cataracts and could be fixed surgically. While blindness affects all Ethiopians, women, elderly people and rural residents are at a higher risk.
Over 1.2 of the total have an infectious cause called trachomatous trichiasis (TT) and they are in danger of losing their vision. TT infections can be both prevented and cured with proper medical attention and antibiotics.
The National Blindness and Low Vision Survey of 2006 made formal recommendations in their report. These include making vision a priority to public health programs, needing to develop infrastructure by the federal government as well as utilize resources from organizations who already have good outreach practices in place.
We kindly ask for your partnership with the ADDIS Foundation for Community Health, a front line non-profit organization, We deliver resources to children already affected by blindness and help us advance preventative practices.
2006. National Survey on Blindness, Low Vision and Trachoma in Ethiopia: http://pbunion.org/Countriessurveyresults/Ethiopia/Ethiopian_National_Blindness_and_trachoma_survey.pd.
የአይን ብርሃን መታወክ ችግር በኢትዮጲያ፤ የ 2006 ብሔራዊ ጥናት ዘገባ
በኢትዮጲያ ውስጥ 2.7 ሚሊዮን በዝቅተኛ የአይን ብርሃን ችሎታ(ሎው ቪዥን) የተጠቁ ግለሰቦች ሲገኙ 1. 2 ሚሊዮ የሚሆኑት የህብረተሰቡ አካሎች ደግሞ ሙሉ በሙሉ የአይን ብርሀናቸውን ያጡ (አይነስውር) ናቸው።
በዚህ ብሔራዊ ሪፖርት አንደተጠቃለለው ለዚህ የአይን ብርሃን ማጣት ችግሮች ዋናዎቹ መንሰኤዎች ኣክቲቭ ትራኮማ (የአይን ማዝ) ለመከላከል በሚቻሉ ካታራክት (በተለምዶ የአይን ሞራ) አንዲሁም ማስተካከያ መነጥር በሚፈልጉ መሰል መንሰኤዎች ነው። በሀገሪቱ ካሉት የአይነስውርነት ችግር ወደግማሹ በአይን ቀዶ ህክምና የሚስተካከሉ ናቸው።
በኢትዮጲያ ውስጥ አይነስውርነት ሁሉኑም ሰው ሊያጠቃ ቢችልም ሴቶችን አረጋዊያኖችን እና በገጠሪቱ ኢትዮጲያ የሚኖሩት ለችግሩ በበለጠ የተጋለጡ ናቸው።
ከ 1. 2 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ግለሰቦች ትራኮማ ትሪያካሲስ የተባለ ከኢንፌክሽን ጋር የተያያዘ የአይን ህመም ያለባቸውና የአይን ብርሃናቸውን የማጣት አደጋ ላይ ይገኛሉ፤፤
ትራኮማ ትሪያካሲስ በቀላሉ መከላከል አንዲሁም ከተያዙ በሁዋላም ተገቢውን ህክምና በማድረግ ሊድን የሚችል የአይን ህመም ነው።
የ 2006 ብሄራው በዝቅተኛ የአይን ብርሃን ችሎታ እና ሙሉ በሙሉ አይነስውርነ ጥናታዊ ዘገባ ምክሮችን አካቱዋል። እነዚሁም፤ ምክሮች የአይን ብርሃን ጤና መርሃግብርን ተቀዳሚ ማድረግ፤ የፌደራል መንግስት መዋቅር አስፈላጊነት እና ለማህበረሰቡ ተደራሽነት ያለው አገልግሎት ማድረግን ያካትታል።
ተባበሩን! የአዲስ ማህበረሰብ ጤና ፋውንዴሽን (ADDIS Foundation for Community Health) የአይነስውርነትን ችግሮች ለመታገዝ ልዩ ልዩ አገልጎሎቶቹን ለተጠቃሚው ህብረተስብ በቀጥታ በማድረስ ላይ ያለ ስበአዊ/አትራፊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ላሉ አይነስውር ልጆች እና አዋቂዎች የሚያስፈልጋቸውን ቁሳቁስ እንዲደርሳቸው እንዲሁም የአይነስውርነትን ለመከላከል እያደረግን ሲሆን ፕሮግራማችንን ለመቀጠል የሚያስችለንን የገንዘብና ቁሳቁስ እንዲሁም ሌሎች እርዳታችሁን በማድረግ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን!
Report summarized by: Tasha, PA
Amharic translation (rough): Debrework, MSNRN-BC, PHN)